በተለያየ ቦታ የሚገኙ የንግድ ቤቶች እና ቢሮዎችን በኪራይ ለተጠቃሚ በጨረታ ለማስተላለፍ የተዘጋጀ ፖርታል
test
ቁስቋም
ስላሴ
ሽሮሜዳ
ሾላ ገበያ ፓርኪንግ
ሳሊተ ምህረት
አድዋ ድልድይ
ቤተል
ጆሊባር
ይመዝገቡ የሚለውን በመጫን የተጠየቁ ዝርዝር መረጃዎችን በትክክል ያስገቡ
የሚስጥር ቁጥር በጥንቃቄ ይያዙ (ወደ ሲሰተሙ ለመግባት አስፈላጊ ስለሆነ)
ይግቡ የሚለውን በመጫን የይለፍ ቃል የሚስጥር ቁጥሩን ያስገቡና ግባ ሚለውን ይጫኑ
ሰነድ ግዥ ለመፈፀም መጀመሪያ ምዝገባ ማድረጎን ያረጋግጡ
ስልክ ቁጥርና የሚስጥር ቁጥሮን በመጠቀም ይግቡ
ከተዘረዘሩት የጨረታ አይነቶች የሚፈልጉትን ይምረጡ
ክፍያ እንዲፈፅሙ ይጠየቃሉ የክፍያው አይነት ይምረጡ
በተሰጦት የክፍያ ኮድ ይክፈሉ
ከከፈሉ በሆላ የደረሰኝ ቁጥርና ደረሰኙን ያስገቡ
ክፍያው ትክክል መሆኑን በተረጋገጠ ከ15 እስከ 20 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ ሰነድን ማውረድ ይችላሉ