ይመዝገቡ የሚለውን በመጫን የተጠየቁ ዝርዝር መረጃዎችን በትክክል ያስገቡ
የሚስጥር ቁጥር በጥንቃቄ ይያዙ (ወደ ሲሰተሙ ለመግባት አስፈላጊ ስለሆነ)
ይግቡ የሚለውን በመጫን የይለፍ ቃል የሚስጥር ቁጥሩን ያስገቡና ግባ ሚለውን ይጫኑ
ሰነድ ግዥ ለመፈፀም መጀመሪያ ምዝገባ ማድረጎን ያረጋግጡ
ስልክ ቁጥርና የሚስጥር ቁጥሮን በመጠቀም ይግቡ
ከተዘረዘሩት የጨረታ አይነቶች የሚፈልጉትን ይምረጡ
ክፍያ እንዲፈፅሙ ይጠየቃሉ የክፍያው አይነት ይምረጡ
በተሰጦት የክፍያ ኮድ ይክፈሉ
ከከፈሉ በሆላ የደረሰኝ ቁጥርና ደረሰኙን ያስገቡ
ክፍያው ትክክል መሆኑን በተረጋገጠ ከ15 እስከ 20 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ ሰነድን ማውረድ ይችላሉ
በተቀመጠው የባንክ አካውንቱን ገቢ ያድርጉ